Skip to main content

የሽያጭ ባለሙያ (Sales Representative)

Quality Detergent Addis Ababa, Addis Ababa, ET

Role description

የሥራ መደብ፦ የሽያጭ ባለሙያ (Sales Representative)
የድርጅት ስም፦ Quality Detergent
📈 ደመወዝ፦ 10,000+ ብር
📍 የሥራ ቦታ፦ አዲስ አበባ
💼 የሥራ አይነት፦ የትርፍ ጊዜ / የሙሉ ጊዜ | ቋሚ
📅 የማመልከቻ መዝጊያ፦ 30-01-2019 መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፦ 10ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ
የሥራ ልምድ፦ የቀድሞ የሥራ ልምድ አያስፈልግም።
አዲስ ተመራቂዎች/የሥራ ልምድ የሌላቸው አመልካቾች ማመልከት ይችላሉ።
ዋና የሥራ ኃላፊነት የድርጅቱን ምርቶች ለደንበኞች ማስተዋወቅና መሸጥ።
አዳዲስ ደንበኞችን መፈለግና የደንበኞችን ግንኙነት ማሳደግ። የሽያጭ ግቦችን ለማሳካት በትጋት መስራት።
ለማመልከት 📩 Telegram፦ @Quality_126
https://t.me/Quality_126