የውጭ ሽያጭ ወኪል (Outdoor Sales)
M.A.D Technologies PLC
Addis Ababa, Ethiopia
Role description
M.A.D Technologies PLC Vacancy 2026 | Outdoor Sales Agent (JEMLA) | የውጭ ሽያጭ ወኪል
M.A.D Technologies PLC , operating the JEMLA B2B e-commerce platform, invites qualified and motivated applicants for the position of Outdoor Sales Agent in Addis Ababa, Ethiopia.
Ethiopia job market
M.A.D Technologies PLC የጅምላ (JEMLA) B2B ኢ-ኮመርስ መድረክን በማንቀሳቀስ ላይ ያለ ኩባንያ ሲሆን፣ ብቁ እና ተነሳሽነት ያላቸውን አመልካቾች ለውጭ ሽያጭ ወኪል (Outdoor Sales Agent) ሥራ አዲስ አበባ ውስጥ ይፋ አድርጓል።
Job Details | የሥራ መረጃ
Organization / ድርጅት: M.A.D Technologies PLC Brand / የንግድ ስም: JEMLA (Jemla Online) Position / የሥራ መደብ: Outdoor Sales Agent / የውጭ ሽያጭ ወኪል Location / ቦታ: Addis Ababa, Ethiopia (On-site) / አዲስ አበባ Employment Type / የሥራ ዓይነት: Full-time (Monday – Saturday) / ከሰኞ - ቅዳሜ Application Method / የማመልከቻ መንገድ: Telegram Application Link / የማመልከቻ ሊንክ: https://t.me/mad_tech_et Salary / ደመወዝ: Base salary + performance-based incentive / መሠረታዊ ደመወዝ + በሽያጭ ላይ የተመሠረተ ማበረታቻ
About JEMLA | ስለ ጅምላ
JEMLA is a B2B e-commerce platform that provides fast-moving consumer goods (FMCG) to retail businesses including kiosks, hotels, restaurants, cafés, offices, and more. We offer competitive pricing and free delivery within 24 hours. Beyond product supply, JEMLA supports merchants with market insights, credit services, and digital financial services to help them run their businesses more effectively.
ጅምላ ለችርቻሮ ነጋዴዎች ኪዮስኮች፣ ሆቴሎች፣ ምግብ ቤቶች፣ ካፌዎች፣ መሥሪያ ቤቶችና ሌሎችም ፈጣን ተንቀሳቃሽ የሸቀጥ ዕቃዎችን (FMCG) በተወዳዳሪ ዋጋ እና በ24 ሰዓት ውስጥ በነጻ ማጓጓዣ በቀላሉ የሚያቀርብ የB2B ኢ-ኮመርስ መድረክ ነው። ኩባንያችን ከምርት አቅርቦት ባሻገር፣ ነጋዴዎች ንግዳቸውን የበለጠ ውጤታማ በሆነ መንገድ እንዲያካሂዱ የገበያ መረጃዎችን፣ የብድር አገልግሎትን እና ዲጂታል የፋይናንስ አገልግሎቶችን ይሰጣል።
Position Overview | የሥራው አጠቃላይ ዕይታ
The Outdoor Sales Agent serves as the face of JEMLA in the marketplace. The primary objective of this role is to engage directly with business owners, convert them into active JEMLA customers, collect customer data, attract new businesses, and ensure they become regular users of the platform.
የውጭ ሽያጭ ወኪሉ በገበያው ውስጥ የጅምላ ተወካይ ነው። የዚህ ሥራ ዋነኛ ዓላማ በገበያው ውስጥ በመንቀሳቀስ፣ የንግድ ባለቤቶችን በአካል በማናገር እና ንግዳቸውን ንቁ የሆኑ የጅምላ ደንበኞች በማድረግ፣ የደንበኞች መረጃ መሰብሰብ፣ አዳዲስ ንግዶችን መሳብ እና መደበኛ አዛዥ እንዲሆኑ ማድረግ ነው።
Key Responsibilities | ዋና ዋና ሀላፊነቶች
1. Lead Generation | የደንበኞች መረጃ መሰብሰብ
Identify and include potential customers within the assigned area. Conduct door-to-door visits and market scans to build and maintain a list of prospective customers.
በተመደበልዎ ቦታ ሊኖሩ የሚችሉ ደንበኞችን ለይቶ ማወቅና ማካተት፤ ከቤት-ወደ-ቤት ጉብኝትና የገበያ ቅኝት በማድረግ የወደፊት ደንበኞችን ዝርዝር መገንባትና መጠበቅ።
2. Customer Acquisition | ደንበኞችን መሳብ
Introduce JEMLA's platform, order types, pricing, and delivery services to business owners. Register new businesses on the JEMLA platform and ensure registration information is accurately completed.
የጅምላን መድረክ፣ የትዕዛዝ ዓይነቶች፣ ዋጋና የማጓጓዣ አገልግሎት ለንግድ ባለቤቶች ማስተዋወቅ፤ አዳዲስ ንግዶችን በጅምላ መድረክ ላይ መመዝገብ እና የመመዝገቢያ መረጃዎች በትክክል መሞላታቸውን ማረጋገጥ።
3. Activation | ማንቃት
Ensure newly registered businesses place their first order quickly. Follow up in person with registered businesses that have not yet ordered to resolve issues.
አዲስ የተመዘገቡ ንግዶች የመጀመሪያ ትዕዛዛቸውን በፍጥነት ማዘዛቸውን ማረጋገጥ፤ ከተመዘገቡ በኋላ ባላዘዙት ደንበኞች ዘንድ በአካል በመገኘት የማያዘዙበትን ምክንያት መፍታት።
4. Retention & Growth | ደንበኛን ጠብቆ ማቆየትና ማሳደግ
Conduct regular field visits to existing customers to build strong relationships and encourage repeat orders. Promote additional JEMLA services including credit offerings and digital financial services.
ከነባር ደንበኞች ጋር መልካም ግንኙነት ለመፍጠር፣ አስተያየት ለመሰብሰብ እና ተደጋጋሚ ትዕዛዞችን ለማበረታታት መደበኛ የField ጉብኝት ማድረግ፤ ተጨማሪ የጅምላ አገልግሎቶችን ማስተዋወቅ።
5. Reporting & Coordination | ሪፖርት ማድረግና ማስተባበር
Track daily visits, new registrations, active customers, and sales volumes using JEMLA's field sales tools/CRM. Report market feedback and competitor activity to the Sales Manager.
ዕለታዊ ጉብኝቶችን፣ አዳዲስ ምዝገባዎችን፣ አክቲቭ የሆኑ ደንበኞችንና የሽያጭ መጠንን የጅምላን የField ሽያጭ መሣሪያዎች/CRM በመጠቀም መከታተል፤ የገበያ አስተያየቶችን ለሽያጭ ማናጀር ሪፖርት ማድረግ።
Performance Targets | የሚሳኩ ግቦች
Number of new leads generated | የተሰበሰቡ አዳዲስ ሊሆኑ የሚችሉ ደንበኞች ብዛት Number of new businesses registered | የተመዘገቡ አዳዲስ ንግዶች ብዛት Number of businesses that place their first order | የመጀመሪያ ትዕዛዝ ያዘዙ ንግዶች ብዛት Customer repeat order rate | ደንበኞች ተደጋጋሚ ትዕዛዝ የማዘዝ መጠን Sales volume and revenue generated | የሽያጭ መጠንና ገቢ
Qualifications & Requirements | መስፈርቶች
1–2 years of experience in outdoor sales, direct sales, or door-to-door sales (experience in FMCG or B2B sectors is preferred). Willingness to spend the majority of working hours in the field/market. Strong persuasion and communication skills with confidence to approach business owners directly. Must own a smartphone running Android Version 8.0 or above (used for customer registration and reporting). Self-motivated, goal-oriented, and resilient in handling rejection and challenging situations. Ability to manage digital data accurately and systematically. Knowledge of the assigned area is an advantage. Diploma and above (relevant work experience may be considered in place of education level).
በOutdoor ሽያጭ፣ በቀጥታ ሽያጭ፣ ወይም ከቤት-ወደ-ቤት ሽያጭ የ1-2 ዓመት የሥራ ልምድ (በFMCG ወይም B2B ዘርፍ ያለው ልምድ የበለጠ ይመረጣል)። አብዛኛውን የሥራ ሰዓት በገበያ ውስጥ ለማሳለፍ ፈቃደኛ የሆነ/ች። የካበተ የማስረዳትና የማሳመን ችሎታ፤ የንግድ ባለቤቶችን ቀርቦ የማናገር በራስ መተማመን ያለው/ላት። Android Version 8.0 እና ከዚያ በላይ የሚጠቀም ስማርትፎን ያለው/ላት — ደንበኞችን ለመመዝገብና ውሎን ለመመዝገብ ይጠቅማል። በራስ የሚነሳሳ፣ ለግብ ስኬት የሚጥር እና እምቢታዎችን/ተስፋ አስቆራጭ ሁኔታዎችን የመቋቋም ብቃት ያለው/ላት። ዲጂታል መረጃዎችን በትክክልና በስርዓት የመያዝ ችሎታ። በተመደበበት አካባቢ ላይ በቂ እውቀት ያለው/ላት (ተመራጭ ያደርጋል)። ዲፕሎማና ከዚያ በላይ (ተዛማጅ የሥራ ልምድ ካለው የትምህርት ደረጃ ይልቅ ሊታይ ይችላል)።
What JEMLA Offers | ጅምላ የሚያቀርበው ጥቅም
Base salary plus performance-based incentive tied to sales and customer acquisition targets. Training on the JEMLA platform, products, and sales processes. Opportunity to be part of a fast-growing team building the future of Ethiopia's retail supply chain. መሠረታዊ ደመወዝ እና በሽያጭና ደንበኛ ማፍራት ግቦች ላይ የተመሠረተ ተጨማሪ ማበረታቻ (Incentive)። በጅምላ መድረክ፣ በምርቶችና በሽያጭ ሂደቶች ላይ የሚሰጥ ሥልጠና። የኢትዮጵያን የችርቻሮ አቅርቦት ሰንሰለት የወደፊት ዕጣ ፈንታ በሚገነባ ፈጣን ዕድገት ያለው ቡድን ውስጥ የመሳተፍ ዕድል።