Skip to main content

Cleaner (ጽዳት)

Save This Job Search Jobs by Category

Role description

የሥራ መደብ መጠሪያ፦ ጽዳት
ጾታ፦
ሴት
ብዛት፦
10 (አስር)
ደመወዝ፦
5,500.00 ብር /አምስት ሺ አምስት መቶ ብር/
የተ/ደረጃ፦ ማንበብና መጻፍ የምትችል ወይም 6ኛ ክፍል ያጠናቀቀች
የሥራ ልምድ፦
ካላት ይመረጣል
How To Apply
አመልካቾች ማመልከቻችሁን በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት
አምስት ተከታታይ የሥራ ቀናት
የትም/ማስረጃ ኦሪጅናል እና ኮፒውን በመያዝ በማዕከሉ ህንጻ
6ኛ ፎቅ
በሚገኘው ቢሮ
ቁጥር 617
ቀርባችሁ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
አድራሻ፦
ቦሌ መንገድ ከሸዋ ዳቦ ፊት ለፊት ጌቱ ንግድ ማዕከል
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፦
011-5540732 / 011-5525496
ማሳሰቢያ፦
ለጽዳት እና ሴት ፈረቃ ተቆጣጣሪ አመልካቾች የመኖሪያ ቦታችሁ ለድርጅቱ ቅርብ የሆነ ቢሆን ይመረጣል፤ እንዲሁም ዋስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
Skills (mandatory):
Communication, Attention to detail
Apply Now!