Skip to main content

Bunna Bank Job Vacancy 2026

Bunna Bank Addis Ababa >https://forms.gle/A8dfinGirYhqY52Z6

Role description

Bunna Bank invites qualified and energetic candidate for the following job positions. Bunna Bank S.C. is among the private banks in Ethiopia which has recently joined the Banking business of Ethiopia following the ideal monetary improvements saw in the nation.

Bunna Bank has refurbished the logo and brand it has been utilizing since its incorporation in 2009. Berry Advertising, a local marketing company incorporated in 2012 with 2.4 million Br in capital raised from three shareholders, carried out the rebranding for the Bank.

Position: ሴኪዩሪቲ ኦፊሰር

Job Requirements
  • 10ኛ/12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ ከሁለት (2) ዓመት በላይ ተዛማጅ የሥራ ልምድ ያለው ፣የፖሊስ ወይም ወታደራዊ ስልጠና የወሰደ፣ከሰራዊት ቤት ህጋዊ ስንብትለው፣በወታደራዊ፣በፖሊስ ወይም በልዩ ኮማንዶ ሀይል ውስጥ ያገለገለ እና በቂ የዕውቀት እና የምስክር ወረቀት ያለው ፣የጦር መሳሪያ አያያዝ እና አጠቃቀም ላይ ብቃት እና ችሎታ ያለው.

ስራ እና ኃላፊነት:

  • ለጉዞ ከመነሳታችን በፊት የጦር መሳሪዎችን፣የመገናኛ ሬዲዮኖችን ፣ የካሜራ ሲስተሞችን፣ በትክክል መስራታቸውን ማረጋገጥ::
  • ገንዘብ የሚጭነው የታጠቀ መኪና የመቆለፊያ ሲስተም ፣የጂፒኤስ መከታተያ እና የመገናኛ ዘዴዎች ያለምንም እንከን መስራታቸውን ከሹፌር ጋር በጋራ ማረገገጥ::
  • የሚሄዱበትን መስመር የአየር እና የፀጥታ ሁኔታ አስቀድሞ መገምገም እና አማራጭ መንገዶችን ማዘጋጀት::
  • ገንዘብ በሚጫንበት እና በሚወርድበት ወቅት ያልተፈቀደለት የሰው ወይም የተሸከርካሪ እንቅስቃሴ በአቅራቢያ እንዳይኖር ጥብቅ ቁጥጥር ማድረግ::
  • ከገንዘብ ቤት አካባቢ ሳይርቀ ቋሚ የጥበቃ ስራዎችን ያከናውናሉ::
  • በጉዞ ላይ እያሉ ሊያጋትሙ የሚችሉ አጠራጣሪ ተሽከርካሪዎችን (ለምሳሌ መኪናውን የሚከተሉወይም መንገድ የሚዘጉ) በንቃት መከታተል::
  • ከፍተኛ አደጋ ባለበት እና አስፈሪ ሁኔታ ውስጥ ሳይደናገጡ ፕሮቶኮልን ጠብቆ መንቀሳቀስ::
  • አደጋ ሳይከሰት አስቀድሞ የአካባቢን ለውጦች መረዳት::
  • በቅርብ አለቃ የሚሰጡ ተጨማሪ ስራዎች በታማኝነት ማከናወን::
Location: Addis Ababa > https://forms.gle/A8dfinGirYhqY52Z6

N.B.

  • Terms of Employment: Permanent.
  • Only highly qualified & short-listed candidates will be contacted.
  • Job title & place of work applied for should be stated.
  • Any physical application request will not be accepted
  • The Bank has the right to cancel the post advertised

Deadline: July 31, 2026