Bunna Bank Job Vacancy
Bunna Bank
Addis Ababa >https://forms.gle/A8dfinGirYhqY52Z6
Role description
Advertisement
Bunna Bank is seeking qualified and dynamic candidates for the available job positions. Bunna Bank S.C. is one of the private banks in Ethiopia that has recently entered the banking sector, following the significant monetary advancements observed in the country.
The bank has updated its logo and branding, which has been in use since its establishment in 2009. The rebranding was executed by Berry Advertising, a local marketing firm founded in 2012 with a capital of 2.4 million Br contributed by three shareholders.
Position: ሴኪዩሪቲ ኦፊሰር
Job Requirements
- 10ኛ/12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ ከሁለት (2) ዓመት በላይ ተዛማጅ የሥራ ልምድ ያለው ፣የፖሊስ ወይም ወታደራዊ ስልጠና የወሰደ፣ከሰራዊት ቤት ህጋዊ ስንብትለው፣በወታደራዊ፣በፖሊስ ወይም በልዩ ኮማንዶ ሀይል ውስጥ ያገለገለ እና በቂ የዕውቀት እና የምስክር ወረቀት ያለው ፣የጦር መሳሪያ አያያዝ እና አጠቃቀም ላይ ብቃት እና ችሎታ ያለው.
ስራ እና ኃላፊነት:
- ለጉዞ ከመነሳታችን በፊት የጦር መሳሪዎችን፣የመገናኛ ሬዲዮኖችን ፣ የካሜራ ሲስተሞችን፣ በትክክል መስራታቸውን ማረጋገጥ::
- ገንዘብ የሚጭነው የታጠቀ መኪና የመቆለፊያ ሲስተም ፣የጂፒኤስ መከታተያ እና የመገናኛ ዘዴዎች ያለምንም እንከን መስራታቸውን ከሹፌር ጋር በጋራ ማረገገጥ::
- የሚሄዱበትን መስመር የአየር እና የፀጥታ ሁኔታ አስቀድሞ መገምገም እና አማራጭ መንገዶችን ማዘጋጀት::
- ገንዘብ በሚጫንበት እና በሚወርድበት ወቅት ያልተፈቀደለት የሰው ወይም የተሸከርካሪ እንቅስቃሴ በአቅራቢያ እንዳይኖር ጥብቅ ቁጥጥር ማድረግ::
- ከገንዘብ ቤት አካባቢ ሳይርቀ ቋሚ የጥበቃ ስራዎችን ያከናውናሉ::
- በጉዞ ላይ እያሉ ሊያጋትሙ የሚችሉ አጠራጣሪ ተሽከርካሪዎችን (ለምሳሌ መኪናውን የሚከተሉወይም መንገድ የሚዘጉ) በንቃት መከታተል::
- ከፍተኛ አደጋ ባለበት እና አስፈሪ ሁኔታ ውስጥ ሳይደናገጡ ፕሮቶኮልን ጠብቆ መንቀሳቀስ::
- አደጋ ሳይከሰት አስቀድሞ የአካባቢን ለውጦች መረዳት::
- በቅርብ አለቃ የሚሰጡ ተጨማሪ ስራዎች በታማኝነት ማከናወን::
Location: Addis Ababa > https://forms.gle/A8dfinGirYhqY52Z6
N.B.
Advertisement
- Terms of Employment: Permanent.
- Only highly qualified & short-listed candidates will be contacted.
- Job title & place of work applied for should be stated.
- Any physical application request will not be accepted
- The Bank has the right to cancel the post advertised
Deadline: July 31, 2026